በማዕከላዊ ከባድ ስቃይና ግፍ ከደረሰባቸው በኃላ በሀሰት ከተከሰሱት የደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች መካከል አንዱ የሆነው ሙባረክ ይመር የተባለው ወጣት በትላንትናው እለት ድንገት ባጋጠመው ህመም ምክንያት ሚኒሊክ ሆስፒታል ከተወሰደ በኃላ ህይወቱ ማለፋ ታውቋል ።" በአሁኑ ሰአት ጀናዛው ከአወሊያ ወደ ደሴ ከተማ በመሽኝት ላይ ነው
No comments:
Post a Comment