#RIP ጀግናው አርበኛ ታጋይ አምሳሉ እሸቴ ከጎንደር ከተማ እምብርት ፒያሳ ጀምሮ እጁን ሊይዙ የተከታተሉትን ፖሊሶች ቀበሌ 6 ቂርቆስ አካባቢ እስኪደርስ "አትቅረቡኝ! ብትመለሱ ይሻላችኋል እያለ የለመናቸው ሲሆን ነገር ግን ፖሊሶቹ ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ባለመቻላቸው ቆራጥ እና የማያዳግም እርምጃ ወስዷል፡፡ ጀግናው አርበኛ ታጋይ አምሳሉ እሸቴ በያዘው ኮልት ሽጉጥ አንዲት ጥይት ብቻ እስክትቀረው እጁን ሊይዙ ከተከታተሉት ፖሊሶች ስድስቱን እያለመ ከረፈረፋቸው በኋላ በመጨረሻዋ ጥይት ራሱን ገድሏል፡፡ ታጋይ ዘመነ ከኤርትራ ለኢሳት ከተናገረው የተውሰደ.
http://ethsat.com/esat-radio-mon-26-oct-2015/
No comments:
Post a Comment