Saturday, 24 May 2014

ግምቱ በ10ሺዎች የሚገመት የአዲሳበባ እና አዋሳኝ ከተሞች ህዝብ ዋና ከትማዋን በሰልፍ አጥለቅልቋታል
የዛሪው ሰላማዊ ሰልፍ ድንቅ ነው በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዘኛ መፈክሮች ያነገቡ ከአዛውንት እስከ
ወጣት እና ሴቶች ሰልፈኞች አደባባይ በመውጣት ተቃውሟቸውን አሰምትዋል።
"Stop the massacre!. Bring culprits to justice! Free all political prisoners!
Stop the land grab!" Well done Medrek

No comments:

Post a Comment