Saturday, 26 April 2014
Friday, 25 April 2014
አፈናው ተጧጥፎ ቀጥሏል
ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ማሰሩን ቀጥሏል
ፖሊስ ቀስቃሾቹን እያሰረ ነው ፖሊስ የእውቅናው ደብዳቤ አልደረሰኝም በሚል በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች ቅስቀሳ ላይ የተሰማሩትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እያሰረ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በየካ፣ ካሳንቺስና አቧሬ ሲቀሰቅሱ የነበሩ ወጣቶች በፖሊስ ተይዘው ታስረዋል፡፡ ቀስቃሾቹ ሰልፉ እውቅና እንደተሰጠው የሚያመለክተውን ወረቀት ለፖሊስ ቢያሳዩም ፖሊሶች የእውቅናው ደብዳቡ አልደረሰንም በሚል አስረዋቸዋል፡፡ ቀስቃሾቹ የያዙት የእውቅና ደብዳቤ ግልባጭ ለፖሊስ የተጻፈበት በመሆኑ ሰልፉ እውቅና አግኝቶ እያለ ሆን ተብሎ ለማደናቀፍ እንደሆነ ምክትር ሊቀመንበሩ አቶ ስለሽ ፈይሳ ገልፀዋል፡፡
በላም በረት፣ ቦሌ ድልድይ፣ ኮተቤ፣ መገናኛ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ቅስቀሳቸውን በተሳካ መልኩ አጠናቀዋል፡፡ በሌሎች አካባቢዎች የተሰማሩት አባላት ቅስቀሳውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በሌላ በኩል በየካ፣ ካሳንቺስና አቧሬን ጨምሮ በሌሎች የከተማይቱ ክፍሎች ፖሊስ ከ20 በላይ አባላትን ማሰሩ ታውቋል፡፡
ይህ በዚህ እንዳለ ፖሊስ ቅስቀሳው ላይ ያልነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችንም እያሰረ ነው፡፡ የታሰሩትን አባላትና ደጋፊዎች ሁኔታ ለማጣራት ወደ የካ ፖሊስ ጣቢያ ያቀኑ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላትን ፖሊስ አስሯቸዋል፡፡
በዛሬው ቀን ካሳንቺስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩት
1. ብሌን መስፍን
2. አስናቀ በቀለ
3. መስፍን
4. ተስፋዬ አሻግሬ
5. እዮብ ማሞ
6. ኩራባቸው
7. ተዋቸው ዳምጤ
2. አስናቀ በቀለ
3. መስፍን
4. ተስፋዬ አሻግሬ
5. እዮብ ማሞ
6. ኩራባቸው
7. ተዋቸው ዳምጤ
የካ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች
1. ፍቅረ ማሪያም አስማማው
2. እያስፔድ ተስፋዬ
3. ጋሻው መርሻ
4. ተስፋዬ መርኔ
5. ሀብታሜ ደመቀ
6. ዘሪሁን ተስፋዬ
7. ጌታነህ ባልቻ
8. ንግስት ወንዲፍራው
9. ሜሪን አለማየሁ ናቸው
2. እያስፔድ ተስፋዬ
3. ጋሻው መርሻ
4. ተስፋዬ መርኔ
5. ሀብታሜ ደመቀ
6. ዘሪሁን ተስፋዬ
7. ጌታነህ ባልቻ
8. ንግስት ወንዲፍራው
9. ሜሪን አለማየሁ ናቸው
የካ አካባቢ ታስረው የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ምግብ እንዳይገባላቸው ተከልክለዋል፡፡ በሌላ በኩል አህመድ መሃመድ፣ሀይለማሪያም፣ ሱራፌልና አምሃ የተባሉ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መገናኛ አካባቢ ተይዘው ወደ የካ ፖሊስ ጣቢያ ተዘዋውረዋል፡፡ በአጠቃላይ የካ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኙት 14 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙት አመራሮችና አባላት በአሁኑ ወቅት ቃል እየሰጡ ሲሆን ሊያድሩ እንደሚችሉም ተነግሯቸዋል፡፡
በሌላ በኩል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ቢሮ ተደውሎ የሰላማዊ ሰልፉን አስተባባሪዎች ጧት ሁለት ሰዓት ላይ ‹‹ኑ እና እንነጋገር!›› የሚል ጥሪ አድርጓል፡፡ ከሰልፉ አስተባባሪዎች መካከል አቶ ጌታነህ ባልቻ ታስሮ ይገኛል፡፡
Tuesday, 22 April 2014
Ethiopia's 'villagisation' scheme fails to bear fruit
Residents say government has not delivered on resettlement promise of land, clean water and livestock
Residents say government has not delivered on resettlement promise of land, clean water and livestock
The orderly village of Agulodiek in Ethiopia's western Gambella region stands in stark contrast to Elay, a settlement 5km west of Gambella town, where collapsed straw huts strewn with cracked clay pots lie among a tangle of bushes.
Agulodiek is a patch of land where families gradually gathered of their own accord, while Elay is part of the Ethiopian government's contentious "villagisation" scheme that ended last year. The plan in Gambella was to relocate almost the entire rural population of the state over three years. Evidence from districts surrounding Gambella town suggest the policy is failing.
Two years ago people from Agulodiek moved to Elay after officials enticed them with promises of land, livestock, clean water, a corn grinder, education and a health clinic. Instead they found dense vegetation they were unable to cultivate. After one year of selling firewood to survive, they walked back home.
"All the promises were empty," says Apwodho Omot, an ethnic Anuak, sitting in shade at Agulodiek. There is a donor-funded school at the village whose dirt paths are swept clear of debris, and the government built a hand pump in 2004 that still draws water from a borehole. Apwodho's community says they harvest corn twice a year from fertile land they have cleared. "We don't know why the government picked Elay," she says.
Gambella region's former president Omod Obang Olum reported last year that 35,000 households had voluntarily moved from a target of 45,000. The official objective had been to cluster scattered households to make public service delivery more efficient. Critics such as Human Rights Watch said the underlying reason was to clear the way for agricultural investors, and that forced evictions overseen by soldiers involved rape and murder. The Ethiopian government refute the allegations.
Last month the London-based law firm Leigh Day & Co began proceedings against the UK Department for International Development (DfID) at the high court after a man from Gambella alleged he suffered abuse when the agency supported the resettlement scheme. Since 2006, DfID and other donors have funded a multibillion-dollar programme in Ethiopia that pays the salaries of key regional government workers such as teachers and nurses through the Protection of Basic Services scheme.
A DfID spokesman said: "We will not comment on ongoing legal action, however, the UK has never funded Ethiopia's resettlement programmes. Our support to the Protection of Basic Services Programme is only used to provide essential services like healthcare, schooling and clean water."
Karmi, 10km from Gambella town, is a newly expanded community for those resettled along one of the few tarmac roads. Two teachers scrub clothes in plastic tubs on a sticky afternoon. A herd of goats nibble shrubs as purple and orange lizards edge up tree trunks. There is little activity in the village, which has bare pylons towering over it waiting for high-voltage cables to improve Gambella's patchy electricity supply.
The teachers work in an impressive school built in 2011 with funds from the UN refugee agency. It has a capacity of 245 students for grades one to five – yet the teachers have only a handful of pupils per class. "This is a new village but the people have left," says Tigist Megersa.
Kolo Cham grows sorghum and corn near the Baro river, a 30-minute walk from his family home at Karmi. The area saw an influx of about 600 people at the height of villagisation, says Kolo, crouching on a tree stump, surrounded only by a group of children with a puppy. Families left when they got hungry and public services weren't delivered. "They moved one by one so the government didn't know the number was decreasing," he says.
The Anuak at Karmi have reason to fear the authorities, particularly Ethiopia's military. Several give accounts of beatings and arrests by soldiers as they searched for the perpetrators of a nearby March 2012 attack on a bus that killed 19. The insecurity was a key factor in the exodus, according to residents.
As well as the Anuak, who have tended crops near riverbanks in Gambella for more than 200 years, the region is home to cattle-herding Nuer residents, who began migrating from Sudan in the late 19th century. Thousands of settlers from northern Ethiopia also arrived in the 1980s when the highlands suffered a famine. The government blamed the bus attack on Anuak rebels who consider their homeland colonised.
David Pred is the managing director of Inclusive Development International. The charity is representing Gambella residents, who have accused the World Bank of violating its own policies by funding the resettlement programme. An involuntary, abusive, poorly planned and inadequately funded scheme was bound to fail, he says. "It requires immense resources, detailed planning and a process that is truly participatory in order for resettlement to lead to positive development outcomes," he adds.
Most of flood-prone Gambella, one of Ethiopia's least developed states, is covered with scrub and grasslands. Inhospitable terrain makes it difficult for villagisation to take root in far-flung places such as Akobo, which borders South Sudan. Akobo is one of the three districts selected for resettlement, according to Kok Choul, who represents the district in the regional council.
In 2009, planners earmarked Akobo for four new schools, clinics, vets, flourmills and water schemes, as well as 76km of road. But the community of about 30,000 has seen no change, says 67-year-old Kok, who has 19 children from four wives. "There is no road to Gambella so there is no development," he says. One well-placed civil servant explains that funds for services across the region were swallowed by items such as daily allowances for government workers.
A senior regional official says the state ran low on funds for resettlement, leading to delivery failures and cost-cutting. For example, substandard corn grinders soon broke and have not been repaired, he says. The government will continue to try to provide planned services in three districts including Akobo this year and next, according to the official.
However, the programme has transformed lives, with some farmers harvesting three times a year, says Ethiopia's ambassador to the UK, Berhanu Kebede. The government is addressing the "few cases that are not fully successful", he says. Service provision is ongoing and being monitored and improved upon if required, according to Kebede.
At Elay, Oman Nygwo, a wiry 40-year-old in cut-off jeans, gives a tour of deserted huts and points to a line of mango trees that mark his old home on the banks of the Baro. He is scathing about the implementation of the scheme but remains in Elay as there is less risk of flooding. There was no violence accompanying these resettlements, Oman says, but "there would be problems if the government tried to move us again".
Residents say government has not delivered on resettlement promise of land, clean water and livestock
THE GUARDIAN|BY WILLIAM DAVISON
Federal Police kill at least 8 in Afar region
April 22, 2014
Local residents and human rights organisations say that Ethiopia’s Federal Police force has killed at least eight people in Kurkura area of Afar, Eastern Ethiopia following the inter-clan conflict between the Afar and the Somali people last week. The Afar People Party (APP) on its part says the number of people killed amounts to twelve.
The local people near Awash Sebat Kilo have blocked transportation to Djibouti port for 12 hours after the police took the actions.
Although the officials of Afar region travelled to the area to talk to the people, the people responded saying that they do not represent them.
The blockade reportedly stopped after three officers of the Ethiopian Defense Forces promised the people that the problems will be solved within ten days.
A resident of the area told ESAT in a phone interview that she witnessed the killing of eight people including an eighty-five years old elderly. She said another pregnant woman who was crying for her killed son was severely beaten. She said although the government has gone to Somalia to do ‘peacekeeping’, it has completely forgotten its own citizens here.
Gaas Ahmed, Chairman of the Afar Human Rights Organisation, said he has gotten the list of the deceased. He said there is also a meeting now underway in Dire Dawa to demarcate the borders of the two regional states.
Gaas said the Afar people have to fight for their rights. He asked all parties and international human rights organisations to stand with the people.
source: http://ethsat.com/2014/04/22/federal-police-kill-at-least-8-in-afar-region/
Friday, 18 April 2014
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ‘ሮሮና ስጋት
“ምላሽ ካልተሰጠን የትምህርት ማቆምና ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን!”
የትምህርት ሚኒስትር በ2006 ዓ.ም በአገሪቱ በተፈጠረው የመምህራን እጥረት ምክንያት በተለ ያዩ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ አመት ሙሉ ወጫቸውን ችሎ የማስተማር ስነ ዘዴ (ፔዳጎጅ) በማስተማር ወደ መምህርነት እንዲገቡ ማስታ ወቂያ ያወጣል፡፡ በወጣው ማስታወቂያ መሰረ ትም ለማጣሪያነት የቀረበውን ፈተና በመፈተን መልምሎ ለስልጠና እንዲገቡ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሰረት በ10 ዩኒቨርሲቲዎች (መቀሌ፣ ባህር ዳር፣ ወሎ፣ ወለጋ፣ ጅማ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ ሀሮማያ፣ ሀዋሳና አዲስ አበባ) እንዲሰለጥኑ ይደረጋል፡፡
ይህ ስልጠና እየተካሄደ ባለበት ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት ሙሉ ወጫቸ ውን መንግስት እንደሚችል ተነግሯቸው ነበር የመጡት፡፡ በዩኒቨርሲቲው መጀመሪያ የተደለ ደሉት 330 ነበሩ፡፡ ሆኖም ግን ተማሪዎቹ ቃል በተገባላቸው መሰረት መቀጠል አለመቻላቸውን ነው በቅሬታ የሚናገሩት፡፡ ወደ ዝግጅት ክፍላችን በአካል መጥተው ስለሁኔታው ያስረዱት ተማሪዎች ሁኔታውን እንደሚከተለው ያስረዳሉ፡፡ ‹‹ማስታወቂያውን አይተን ስራችን ለቀን ነው የመጣነው፡፡ ሆኖም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሚኒስትር ቃል በገባው መሰረት ከህዳር 23 ጀምሮ የምግብም ሆነ የቤት አገልግሎት ሊሰጠን አልቻለም፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት የለም በመባሉ ደብረዘይት በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ቅርንጫፍ የእንሰሳት ህክምና እና የግብርና ኮሌጅ ለሁለት ሳምንት እንድንቆይ ተደረገ፡፡ ሆኖም ደብረ ዘይት በሚገኘው ኮሌጅ ጥቁር ሰሌዳን ጨምሮ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ አቅርቦቶች ልናገኝ አልቻልንም፡፡››
ከዚህም ባሻገር በዚህ ወቅት ተማሪዎቹ የመብት ጥያቄ እንዲያነሱ ያደረጋቸው ሌላ ምክንያትም ተፈጠረ፡፡ ‹‹ትምህርቱ በተባለው መልኩ ሊሰጠን አልቻለም፡፡ አንድ መምህር ወደ ደብረዘይት ሄዶ የሳምንቱን የትምህርት ፕሮግራም ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት እንዲሁም ከ7 ሰዓት ተኩል እስከ 11 ሰዓት ተኩል አስተምሮ ይሄዳል፡፡ ይህን ተከትሎም አንዳንድ የመብት ጥያቄዎችን ማንሳት ጀመርን፡፡›› ይላል አስተባባሪውና የጅኦግራፊ ተማሪው ጋሻነህ ላቀ፡፡
ተማሪዎቹ ሌላ ስራ ስለሌላቸውና ከቤተሰብ ውጭ ስለሚኖሩ አንዳንድ መሰረታዊ አቅርቦቶች እንዲሰጧቸው ለትምህርት ሚኒስትር ያሳውቃሉ፡ ፡ አያይዘውም የትምህርት እድል እንዲያገኙና በደሞዝ ጉዳይም ድምጽ አሰባስበው ያስገባሉ፡፡ ትምህርት ሚኒስትርም ‹‹እናንተ የወጭ መጋራት ስላልሞላችሁ የጠየቃችሁት አቅርቦት አይሰጣችሁም፡፡›› ይላቸዋል፡፡
በዚህ ሁኔታ በሁለት ሳምንት ውስጥ ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ የተባሉት ተማሪዎች ለሁለት ወር ከሁለት ሳምንት በላይ (ከህዳር 24- የካቲት 8) በደብረዘይት እንዲቆዩ ይደረጋል፡፡ ከደብረ ዘይት ሲመለሱ ይዘጋጃል ተብሎ የነበረው አልጋም ሆነ ሌላ አቅርቦት አልተዘጋጀም፡፡ ይልቁንም ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ውስጥ ከሚገኝ ባዶ ክፍል ውስጥ መሬት ላይ አራት አራት ፍራሽ እያነጠፉ እንዲተኙ ይደረጋሉ፡፡ ትምህርቱን ጥለው እንዳይሄዱ እስካሁን ያሳለፉትን ችግር ትተው መሄድ አልፈለጉም፡፡ ከዚህ ይልቅ ትምህርት ሚኒ ስትርንና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ችግሩን እንዲፈታ በተደጋጋሚ ጥያቄ ያቀርባሉ፡፡ ይህ ጥያቄያቸው ንም እስከ ፓርላማና ሌሎች ተቋማት ድረስ አድ ርሰዋል፡፡ ሆኖም ተገቢውን ምላሽ ሊያገኙ እንዳ ልቻሉ ይገልጻሉ፡፡
በዚህ ምክንያት የተማሪዎች ችግር እንዲፈታ ጥረት የሚያደርጉ አስተባባሪዎች ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ለማውጣት ይቆርጣሉ፡፡ የሸገር ሬድዮ ጋዜጠኞችም ጉዳዩን ተማሪዎቹ ያሉበት አካባቢ ድረስ ሄደው ይዘግቡታል፡፡ እነዚህ ተማሪዎች ከሌሎች በተለይም አስተባባሪዎቹ በሌሎች ዩኒቨ ርሲቲዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ከሚማሩት ጋርም ግንኙነት ይመሰርታሉ፡፡ እነዚህ ተማሪዎች የሚ ያደርጉትን የመብት ጥያቄና እንቅስቃሴ አብረዋ ቸው የሚማሩ ካድሬዎች (እነሱ ሰርጎ ገቦች ይሏ ቸዋል) ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ መሆኑን ለሶስተኛ አካል (ለመንግስት) መረጃ ይሰጣሉ፡፡ ከተቃዋሚ ዎች ጋርም ግንኙነት እንዳላቸው ይናገራሉ፡፡ ይህ መረጃ ለመንግስት አካላት መድረሱንም መረጃው ከደረሳቸው መካከል ውስጥ አዋቂዎች መልሰው ለአስተባባሪዎቹ ይነግሯቸዋል፡፡ አስተባባሪዎቹ የሚያነሷቸው የመብት ጥያቄዎችም ወደ አመጽ ሊቀይሩት እንደሆነ በመግለጽ መታሰር እንዳለባ ቸው መወሰኑን ይገልጻሉ፡፡ ይህንን ተከትሎም እስ ራትና አፈና ሊደርስባቸው እንደሚችል ስጋታቸውን ይገልጻሉ፡፡
አስተባባሪዎቹ ‹‹ፖለቲካዊ ጥያቄ መጠየቅ መብ ታችን መሆኑን አላጣነውም፤ ነገር ግን የአሁኑ ጥያ ቄያችን የመብት እንጂ ፖለቲካዊ ጥያቄ አይደለም›› ይላሉ፤ አክለውም ሊታሰሩ እንደሚችሉ የውስጥ ምንጫቸው በእርግጠኝነት እንደነገራቸው ይገል ጻሉ፡፡
ወጭ መጋራት በስምምነታቸው ላይ ያልነበረ ቢሆንም አሁን ግን እንደገና መጥቷል፡፡ መምህር ከሆናችሁ በአገልግሎት ዘመን፣ ሌላ ስራ ከሰራ ችሁ በገንዘብ ትከፍላላችሁ ተብለዋል፡፡ ይህ ግን ስምምነቱ ላይ አልነበረም እንደተማሪዎቹ ገለጻ፡፡ ‹‹እንዲያው ይህን ስምምነት እንሙላ ከተባለ እንኳን የሚሰጡን አገልግሎቶች ሊሟሉልን ይገባ ነበር፡፡ አሁንም ያቀረብነው አገልግሎቶች እንዲሟ ሉልን የሚል ነው፡፡ ያቀረብናቸው ቅድመ ሁኔታ ዎች ከተሟሉ ወጭ መጋራቱን ልንፈርም እንችላ ለን፡፡ እነሱ ግን በሚገባ ጥያቄያችን ሊመልሱልን አልቻሉም፡፡ እንዲያውም ምግብና ሌሎች አቅርቦቶች እንደማይሰጠን፣ ትዕዛዙ ከትምህርት ሚኒስትር የመጣ በመሆኑ ካልፈረሙ ዩኒቨርሲቲውን ለቀን ልንሄድ እንደሚገባ ሁሉ አስፈራርተውናል፡፡›› የሚለው ደግሞ የስፖርት ሳይንስ ተማሪና እንቅስቃሴውን ሲመራ የቆየው ሚሊዮን ታደሰ ነው፡፡
በተመሳሳይ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙት ተማሪዎች መብታቸውን ስለጠየቁ ሁለት ቀን ምግብ ከልክለው ጾም እንዳዋሉዋቸው ይገልጻሉ፡፡ በፖሊስ እያስደበደቡም ከግቢ አስወጥተዋቸዋል፡ ፡ ‹‹ባልተዘጋጀንበት ሁኔታ ትምህርቱን ጥለን አንሄ ድም!› ብለው መኖሪያቸው ቁጭ ቢሉም በፖሊስ ተከበው በመደብደባቸው በግድ የወጭ መጋራቱን ለመሙላት ተገደዋል፡፡ ከጅማ ውጭ በሌሎች ዩኒ ቨርሲቲዎች የሚገኙት ተማሪዎች የወጭ መጋራት አልሞሉም፡፡ በሶስቱ ዪኒቨርሲቲዎች (መቀሌ፣ ባህር ዳርና ወላይታ ሶዶ) የወጭ መጋራት አልተጠ የቀም፡፡ እነሱም ግን መጠየቃቸው የማይቀር ነው፡፡ ጅማ በግድ ሞልተዋል፡፡ ሌሎቹ ጋር በግዳጅ እንዲሞላ ጫና እየተደረገ በመሆኑ ያልተጠየቁትንም እንዲሞሉ ያስገድዷቸዋል፡፡››
ለተማሪዎቹ የተሰጠው ምላሽ በዚህ አያበቃም፡ ፡ ‹‹መብት ብላችሁ መጠየቅ የለባችሁም፡፡ አርፋችሁ ተማሩ›› ተብለናል፡፡ የወጭ መጋራቱን እንድንሞላ ለማስገደድ ከትምህርት ሚኒስትር ሳይቀር ሰዎች እንደተላከባቸውን ይገልጻሉ፡፡
አስተባባሪዎቹ ተማሪዎችን በማስተባበር የምንመደበው መሰረታዊ ወጭዎችን አሟልተን የማንኖርበት መምህር ነት፤ መንግስት እያዋረደው፣ ህዝብም እየናቀው ባለ ሙያ ውስጥ ልንገባ ተጨማሪ እዳ አንገባም ይላሉ፡፡ ተማሪዎቹ እንደሚሉት መንግስት አስተባባሪዎቹን በማሰር ጉዳዩን አድበስብሶ ለማለፍ ጥረት እያደረገ ነው፡፡ ‹‹በእኛ በኩል ምላሽ ካልተሰጠን ትምህርት ማቆምና ሰላማዊ ሰልፍ የማ ድረግ እርምጃዎችን እንወስዳለን፡፡ ምግብ ሊከለክሉን አይችሉም፤ ይህ በእኛ እና በአባቶቻችን ስም ተለምኖ የመጣ ነው›› በማለት መብታቸውን አሳልፈው እንደማይ ሰጡም ይናገራሉ፡፡ የዝግጅት ክፍላችን ድረስ መጥተው ስለጉዳዩ መረጃ የሰጡት የእንቅስቃሴው መሪዎች የሚከ ፈለውን መስዕዋትነት ከፍለው መብታቸውን እንደሚያስ ከብሩ ገልጸውልናል፡፡
Planned anti-gay rally in Ethiopia is cancelled
ADDIS ABABA, Ethiopia — A planned anti-gay rally that would have made Ethiopia the latest African country to demonize gays has been cancelled, officials said Wednesday.
In addition, plans by the legislature to add gay sex to a list of crimes not eligible for presidential pardons has been dropped, said Redwan Hussein, a government spokesman.
Hostility toward gays acrossAfrica is high. Uganda andNigeria increased penalties against gay acts this year. Homosexuals in other countries face severediscrimination and harmful physical attacks.
Gay Ethiopians still face severe penalties for living in the open. Same-sex acts are punishable by up to 15 years in prison. A 25-year jail term is given to anyone convicted of infecting another person with HIV during same-sex acts.
But the government does not appear ready to further demonize homosexuals. Redwan said the anti-gay rally was on certain groups’ agenda, but not the government’s.
“It is not a serious crime. Plus, it is not as widespread as some people suggest. It is already a crime and a certain amount of punishment is prescribed for it. The government thinks the current jail term in enough,” said Redwan, who confirmed that gay crimes would not be added to the list of unpardonable crimes.
Two groups had been planning to hold a large anti-gay rally in Addis Ababa on April 26. Dereje Negash, chairman of a religious group affiliated with the Ethiopian Orthodox Church, said the cancellation came after people inside the church asked the government to prevent the rally.
Advertisement
Dereje said his group is not seeking the harassment of gay people, but he wants Ethiopian law to increase punishments for gay sex. Dereje said that gay sex tourism is increasing in the country and he wants it stopped.
“We believe the gay people should be supported to get out of their bad life. We have helped hundreds of people to abandon gay acts so far,” he said.
How TPLF killed higher education
TPLF/EPRDF’s major bragging source over the last number of years has been its ‘achievements’ in the education sector, particularly in university education. The ruling group constantly brandishes its statics about the ‘expansion’ of higher learning in Ethiopia. What is not included in the fraudulent statistics is the obliteration of quality and depth of teaching and learning in these so-called ‘universities.’ As we have seen in most of the TPLF/EPRDF failed and corrupt policies the establishment of these so called ‘universities’ is nothing more than a construction contract to its own business conglomerates and university administration appointment to its loyal cadres.
A university is more than a building. A university in its true form requires several contextual, philosophical, and logistical grounds to fully carry out its historical and traditional role as a place of higher learning.
The higher learning landscape in Ethiopia under TPLF/EPRDF suffers from four acute problems. First, there is a chronic lack of academic freedom and autonomy, which is an essential component for any university to discharge its responsibilities. Second, there is an absence of qualified and competent instructor and mentors. Third is the almost non-existent nature of 21st century tools, such Internet communication, and finally there is the occupation and control of higher learning institutions by uneducated TPLF/EPRDF cadres. These key factors, coupled with the overall social, economic, and political problems, continue to plague the country’s higher learning landscape equating to a level similar to the mass wedding ceremonies orchestrated by a religious group lead by a self-proclaimed messiah, such as Reverend Sun Myung Moon[1]
In fact the assault on higher learning began in 1993 when TPLF/EPRDF fired 42 seasoned academics from Addis Ababa University and replaced them with its loyal cadres.[2] Ever since then the ruling group has continued to destroy higher learning under the guise of ‘expanding’ education. Universities and educational institutions in general are places where students are taught how to think, instead of what to think. Furthermore, universities are places in which curious learners are provided with the tools and the support to conduct research that has practical values in the social, economic, and political life of the society. Instead, the regime has built political re-education camps[3] where political cadres have the final word on the academic, social, and administrative life of an institution.
Indeed merit and qualification has never been TPLF/EPRDF’s s strong suit. Starting from senior cabinet positions to all the way to the lowest level of the administrative body they have appointed their cadres to run the country, and, quite frankly, the regime is not going to treat universities in any different way.
‘Massification’ of higher learning in Ethiopia, preferring quantity of graduates to quality, has reached a critical stage, and it is becoming very problematic to use the term ‘university’ to describe these diploma mills. In TPLF/EPRDF’s Ethiopia every institution is forced to be subordinate to the twisted ideology of the regime. The first and foremost pillar of a university anywhere in the world is autonomy and academic freedom. These two elements are the oxygen of a free learning and teaching environment. Contrary to this the ruling group maintains full control over these institutions depriving them the oxygen of freedom they desperately need to breath and function freely.
Maintaining its well-established destructive role TPLF/EPRDF is moulding higher learning institutions in its own image, and the image is not pretty. Infused with ugly and hate filled propaganda, the image of these so-called universities looks like this: (a) all of these institutions must maintain perceived or real ethnic polarization and tension;
(b) These institution must serve to promote TPLF/EPRDF’s divisive agenda; (c) all ‘university’ senior management, including presidents, must be members of the TPLF or TPLF manufactured political organizations; (d) critical thinking and questioning the prevailing orthodoxy equals terrorism; and (e) university campus informants are part and parcel of the security and surveillance structure of the regime.
The overall decline of the quality of higher learning in Ethiopia is evident in the African and world university rankings. Currently, according to the African Economist University Rankings, only one university out of 35 so-called universities in Ethiopia appears on the ranking chart.[4] The rest are nowhere to be seen on any of university rankings.
We have come to be accustomed with TPLF/EPRDF lies, such us tyranny is democracy, repression is freedom, concentration of wealth in the hands of its inner circle is economic growth and development. The most tragic one is their political re-education camp ‘universities’.
Finally, one cannot understand the sad state of higher education in Ethiopia without understanding TPLF/EPRDF’s distractive political and economic agenda. Ultimately, these daunting challenges are intertwined and interconnected, therefore they only can find a solution when the fundamentals of the governance parameters are addressed. Freedom, justice, and democratic accountability are the only solution. In the meantime, those who are enrolled in these institutions should continue to demand better quality as part of their struggle for a free, just, and democratic society.
ENDF open fire, wound many in Bodi
ESAT News
April 04, 2014
A squad of the Ethiopian National Defense Forces (ENDF) that has travelled to the Southern Omo region of Ethiopia to quell the month long fights between the Bodi and Konso communities has on April 2, 2014 fired heavy weapons on the Bodi people wounding many. Among the wounded, at least 17 elderly women, children and youth are attending medical treatment in Hana Health Centre in Jinka, Southern Ethiopia, the Omo Peoples Democratic Unity (OPDU) office told ESAT.
The Administrator and the Deputy Administrator of Selamago Woreda are in a row with the Head of the Security Head of the area following the actions taken by the ENDF.
According to OPDU, the Konso elders have complained to the officials “When you resettled us here, you told us that you have talked with the people and that everything was alright. However, after we have come here we faced several clashes. Despite our progresses in resolving our conflicts via peaceful and traditional methods, you have taken such a reckless measure which could dim our hope of living together after now. ”
Members of the Party have visited the wounded from both communities in Hospital.
Fights between resettled Konso communities and Bodi people have so far resulted in the death of four Konsos and two Bodis and another driver. Three people from the Konso community have been wounded, 72 houses have been burnt and a fertiliser stockpile has been burnt, OPDU indicates. Berhanu Mamo, a driver who travelled to the area to transport aid that was to be distributed to displaced Konsos has been shot to death by an unidentified person while he was taking a shower near a river.
The Party said the tension in the area is still high.
Controversial Intel law implemented
ESAT News
April 09, 2014
Sources have told ESAT that the Ministry of the National Intelligence and Security Service (NISS), which was re-established last year under a new structure, has started implementing the new proclamation enacted last year and forces citizens to give information.
First established as the Security, Immigration, and Refugees Affairs Authority in 1995, the Authority has been reorganised with a new draft law that was submitted to the parliament last year aiming to ‘enable it to duly execute its missions’.
The redraft was reportedly implemented in accordance with the changing regional, environmental, continental and international circumstances, which have an impact on Ethiopia’s security.
Under the new proclamation, the Organization is also entitled to refuse to disclose its financial and other reports from the Federal Auditor and other bodies. However, its reports could be evaluated by an Internal Auditor and the Prime Minister.
The new proclamation will also allow the entry and sending of intelligence materials and instruments to overseas without being checked or inspected by the Customs and Revenue Authority. It also enacts that the wealth, assets and identity of the staff of the Ministry could be kept secret and their wealth could only be registered by the Ministry rather than the Federal Ethics and Anti Corruption Commission.
The Ministry is also given the powers of issuing national identity cards, leading the Aviation Security, issuing of qualification certificates to private security organizations. The proclamation states that the officers of the Ministry will not be impeached both by the criminal and civil laws for any of the actions they take during operations. They are also required to keep all the secrets they knew while they worked for the Ministry at all times and anybody interrogated or interviewed by the Ministry is also expected to keep the interview secret or risk criminal charges.
The Ministry is vying to now fully implement the proclamation across the board. Especially as next year’s general parliamentary election is fast approaching, many fear that citizens could be forced to provide information in the name of law enforcement or face harassment and detention.
source: http://ethsat.com/2014/04/09/controversial-intel-law-implemented/
Following the administrative questions raised by members of the Yerer clan in the Ethiopian Somali region, at least 16 students attending different schools have been arrested.
ESAT previously had reported that the local special police force known as Leyu Force had killed at least 50 people from the clan and 19 other community elders that travelled to Addis Abeba to ask the Prime Minister to take measures on the perpetrators have also been detained since.
People have said that they are unable to visit the prisoners as they are being switched from one prison to another. Most of them are aged between 60 to 85 years.
Some members of the clan have reported to the Ethiopian Human Rights Congress and also to the Ethiopian Human Rights Commission which is funded by the government . The later had reportedly sent a team to the area to investigate the incident.
The Congress is also said to start investigating the claimed murders and issue a statement.
In recent days alone, at least 35 teachers and members of the clan have been detained by the local police.
At least 29 people from Bodi tribe reportedly killed at the hand of Federal Police
April 11, 2014
Alemayehu Mekonen, Deputy Chairman of the Omo Peoples Democratic Unity (OPDU) and the Zonal Chairman, in an interview with ESAT, said the measures taken by the Federal Police Force following the inter clan clash between the Bodi and Konso have taken the lives of at least 29 people. The local people have given the reports to the Party.
Alemayehu said they are collating the names of those killed and will publish them soon. He said during his hospital visits he was told by the injured that around six of them were hit by bullets fired by Federal Police.
He said although at first the cause of the conflict seemed to be in relation to the Konso tribes that the government resettled, the main cause is the Bodi people have been displaced from their land for Sugarcane plantation. The Bodi tribe is a pastoralist community . The people give special care for forests and thus when the agrarian Konso started clearing the forest and the government began its plantation programs, the conflict turned out deadly, Alemayeu said.
The tension is still high despite interventions by the Federal Police.
ESAT’s efforts to speak to the officials of the region have failed due to mobile network problems in the area.
source : http://ethsat.com/2014/04/11/at-least-20-bodi-people-feared-to-have-died-at-the-hands-of-federal-police-party/
ሲቪል ሰርቪስ መስሪያ ቤት ከህዝብ አግለልጋይነቱ ወጥቶ የፓርቲ ስራ ማሰፈፀሚያ እየሆነ ነው ተባለ፡፡
ሚያዚያ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ በሚመራው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መሰ
ብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደ ውይይት ሲቪል ሰርቪስ መስሪያ ቤት ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ፣ ለህዝብ ተቋ
ማት እና የመንግስት ቢሮዎች የአሰራር ስርዓቱ ውጤታማና ቀልጣፋ እንዲሆኑ ከማገዝ ይልቅ በፖለቲካ
አሰተሳሰብ እና የፓርቲ ስራዎችን በመስራት የተጠመደ በመሆኑ በርካታ የሲቪል ሰርቪስ ስራዎች
ሳይሰሩ እንደሚቀሩ ተመልክቷል፡፡
ተገልጋዮች በአግልግሎት እጦት እየተማረሩ እና እየተሰቃዩ መሆናቸውን እየገለጹ መሆኑን በተደጋጋሚ
ከገለጹ በሁዋላ ነው፣ የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም እና የሴክተር መስሪያ ቤቶች ለምርጫ 2007
ያላቸው ዝግጁነት በሚል ርዕስ ውይይት የተደረገው፡፡
ተወያዮቹ፣ የሲቪል ሰርቪስ አደራጃጀት አብዛኛውን የመንግስት ሰራተኞች የኢህአዴግ ቲፎዞ እንዴት
ማድረግ ይቻላል? በሚለው ጉዳይ ላይ በስፋት መክረዋል።
በመንግስት ሰራተኛው ዘንድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በመፍጠር እና በአሁኑ ስዓት በከፍተኛ ሁኔታ
ጥያቄ እየሆነ የመጣውን የኑሮ ውድነት ጥያቄ ለመመለስ ደሞዝ መጨመር እንደሚያስፈልግ በውይይቱ
የተነሳ ሲሆን፣ ይህን ከምርጫ 2007 ጋር በማያያዝ ተግባራዊ ማድረግ ኢህአዴግን አሸናፊ ያደርገዋል
ተብሎአል።
ትግራይ ፤ አማራ ፤ ደቡብ እና ኦሮምያ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮዎች በተሰጣቸው መመሪያ መሰረት ደሞዝ
ማሻሻያ ሰርተው ያጠናቀቁ ሲሆን፣ ኢህአዴግን የምርጫ ስትራቴጂ ተከትሎ ተግባራዊ ለማድረግ መመሪያ
እየጠበቁ እንደሆነ በበሮዎች ተወካዩች በኩል ገልፀዋል፡፡
የአንድ ለአምስት ስትራቴጅ በመንግስት ሰራተኛው ዘንድ ተቀባይነት ማጣቱ ለሲቪል ሰርቪሱ ፈተና
እንደሆነበት የተገለጸ ሲሆን ፤ በቀጣይ ለፖለቲካው እንቅፋት ሊፈጥር እንደሚችል ታስቦ ፤ በአንድ
ለ አምስት ተሳትፎ ያላደረገ እና በሚሰጡት ዙሪያ ውይይት የማያደርግ ስው የዲሲፒሊን እና የደሞዝ
ቅጣት እንዲወሰድበት የሚል ሃሳብ ተነስቷል፡፡
የደሞዝ ክፍያ ጭማሪ ነጋዴው በማያውቀው መልኩ ካልተከናወነ እሳት ላይ ቤንዚን እንዳይፈጥር እና
በዋጋ ንረት ሃገሪቱ እንዳትመታ እና የታለመው የምርጫ ስኬታማነት አደጋ ውስጥ እንዳይገባ ጥንቃቄ
ያስፈልጋል ተብሎአል።
ኢህአዴግ የሚመራው የሚቀጥለው ውይይት ”የኢህአዴግ ጽ/ቤት በትምህርት፣ በንግድ እና ትራንስፖርት
ዘርፍ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ለምርጫ 2007 ያላቸው ዝግጁነት” በሚል እንደሚካሄድ ከኢህአዴግ
ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።
ሚያዚያ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ በሚመራው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መሰ
ብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደ ውይይት ሲቪል ሰርቪስ መስሪያ ቤት ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ፣ ለህዝብ ተቋ
ማት እና የመንግስት ቢሮዎች የአሰራር ስርዓቱ ውጤታማና ቀልጣፋ እንዲሆኑ ከማገዝ ይልቅ በፖለቲካ
አሰተሳሰብ እና የፓርቲ ስራዎችን በመስራት የተጠመደ በመሆኑ በርካታ የሲቪል ሰርቪስ ስራዎች
ሳይሰሩ እንደሚቀሩ ተመልክቷል፡፡
ተገልጋዮች በአግልግሎት እጦት እየተማረሩ እና እየተሰቃዩ መሆናቸውን እየገለጹ መሆኑን በተደጋጋሚ
ከገለጹ በሁዋላ ነው፣ የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም እና የሴክተር መስሪያ ቤቶች ለምርጫ 2007
ያላቸው ዝግጁነት በሚል ርዕስ ውይይት የተደረገው፡፡
ተወያዮቹ፣ የሲቪል ሰርቪስ አደራጃጀት አብዛኛውን የመንግስት ሰራተኞች የኢህአዴግ ቲፎዞ እንዴት
ማድረግ ይቻላል? በሚለው ጉዳይ ላይ በስፋት መክረዋል።
በመንግስት ሰራተኛው ዘንድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በመፍጠር እና በአሁኑ ስዓት በከፍተኛ ሁኔታ
ጥያቄ እየሆነ የመጣውን የኑሮ ውድነት ጥያቄ ለመመለስ ደሞዝ መጨመር እንደሚያስፈልግ በውይይቱ
የተነሳ ሲሆን፣ ይህን ከምርጫ 2007 ጋር በማያያዝ ተግባራዊ ማድረግ ኢህአዴግን አሸናፊ ያደርገዋል
ተብሎአል።
ትግራይ ፤ አማራ ፤ ደቡብ እና ኦሮምያ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮዎች በተሰጣቸው መመሪያ መሰረት ደሞዝ
ማሻሻያ ሰርተው ያጠናቀቁ ሲሆን፣ ኢህአዴግን የምርጫ ስትራቴጂ ተከትሎ ተግባራዊ ለማድረግ መመሪያ
እየጠበቁ እንደሆነ በበሮዎች ተወካዩች በኩል ገልፀዋል፡፡
የአንድ ለአምስት ስትራቴጅ በመንግስት ሰራተኛው ዘንድ ተቀባይነት ማጣቱ ለሲቪል ሰርቪሱ ፈተና
እንደሆነበት የተገለጸ ሲሆን ፤ በቀጣይ ለፖለቲካው እንቅፋት ሊፈጥር እንደሚችል ታስቦ ፤ በአንድ
ለ አምስት ተሳትፎ ያላደረገ እና በሚሰጡት ዙሪያ ውይይት የማያደርግ ስው የዲሲፒሊን እና የደሞዝ
ቅጣት እንዲወሰድበት የሚል ሃሳብ ተነስቷል፡፡
የደሞዝ ክፍያ ጭማሪ ነጋዴው በማያውቀው መልኩ ካልተከናወነ እሳት ላይ ቤንዚን እንዳይፈጥር እና
በዋጋ ንረት ሃገሪቱ እንዳትመታ እና የታለመው የምርጫ ስኬታማነት አደጋ ውስጥ እንዳይገባ ጥንቃቄ
ያስፈልጋል ተብሎአል።
ኢህአዴግ የሚመራው የሚቀጥለው ውይይት ”የኢህአዴግ ጽ/ቤት በትምህርት፣ በንግድ እና ትራንስፖርት
ዘርፍ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ለምርጫ 2007 ያላቸው ዝግጁነት” በሚል እንደሚካሄድ ከኢህአዴግ
ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።
በጭልጋ የተነሳው ተቃውሞ ሊያገረሽ እንደሚችል ተማሪዎች አስጠነቀቁ
ሚያዚያ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፉት ሶስት ቀናት ከቅማንት ህዝብ
የማንነት እና የአስተዳደር ጥያቄ ጋር ተያይዞ የተነሳው ተቃውሞ ዛሬ ጋብ ብሎ የዋለ
ቢሆንም፣ መንግስት ያሰራቸውን የብሄረሰቡን ወኪሎችና መምህራኖችን የማይፈታ
ከሆነ፣ ነገ ቅዳሜ በድጋሜ ተቃውሞ እንደሚያስነሱ ተማሪዎች አስጠንቅቀዋል።
የወረዳው ባለስልጣናት በበኩላቸው ቀሳውስቱንና አገር ሽማግሌዎችን በመያዝ
ከተማሪዎች ጋር ለመነጋገር የሽምግልና ጥረት ጀምረዋል። የልዩ ሃይል የፖሊስ
አባላት ዛሬም ድረስ በአይከል ከተማ በመንገድ ላይ ሲዘዋወሩ ያገኟቸውን ወጣቶች
ሲደበድቡ መታየታቸውን የሚናገሩት ነዋሪዎች፣ እስር እና ድብደባውን በማምለጥ
ከከተማው የወጡ ተማሪዎች፣ ድርጊቱ እንዲቆም፣ የታሰሩ ሰዎችም ባስቸኳይ
እንዲፈቱ አሳስበዋል።
ሰዎቹ ካልተፈቱ ተቃውሞው ተጠናክሮ ይቀጥላል የሚሉት ተማሪዎች፣ ለሚጠፋው
የሰው ህይወት ወይም ለሚደርሰው የንብረት መውደም የመንግስት ባለስልጣናት
ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል።
በከተማዋ አብዛኛው ሱቆች እስከ እቀኩለቀን ድረስ ዝግ ሆነው ውለዋል።
የወረዳውን ባለስልጣናት አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
ሚያዚያ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፉት ሶስት ቀናት ከቅማንት ህዝብ
የማንነት እና የአስተዳደር ጥያቄ ጋር ተያይዞ የተነሳው ተቃውሞ ዛሬ ጋብ ብሎ የዋለ
ቢሆንም፣ መንግስት ያሰራቸውን የብሄረሰቡን ወኪሎችና መምህራኖችን የማይፈታ
ከሆነ፣ ነገ ቅዳሜ በድጋሜ ተቃውሞ እንደሚያስነሱ ተማሪዎች አስጠንቅቀዋል።
የወረዳው ባለስልጣናት በበኩላቸው ቀሳውስቱንና አገር ሽማግሌዎችን በመያዝ
ከተማሪዎች ጋር ለመነጋገር የሽምግልና ጥረት ጀምረዋል። የልዩ ሃይል የፖሊስ
አባላት ዛሬም ድረስ በአይከል ከተማ በመንገድ ላይ ሲዘዋወሩ ያገኟቸውን ወጣቶች
ሲደበድቡ መታየታቸውን የሚናገሩት ነዋሪዎች፣ እስር እና ድብደባውን በማምለጥ
ከከተማው የወጡ ተማሪዎች፣ ድርጊቱ እንዲቆም፣ የታሰሩ ሰዎችም ባስቸኳይ
እንዲፈቱ አሳስበዋል።
ሰዎቹ ካልተፈቱ ተቃውሞው ተጠናክሮ ይቀጥላል የሚሉት ተማሪዎች፣ ለሚጠፋው
የሰው ህይወት ወይም ለሚደርሰው የንብረት መውደም የመንግስት ባለስልጣናት
ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል።
በከተማዋ አብዛኛው ሱቆች እስከ እቀኩለቀን ድረስ ዝግ ሆነው ውለዋል።
የወረዳውን ባለስልጣናት አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ከስልጣን የምነሳ ከሆነ ክልሉ የራሱን እድል በራሱ ይወስናል አሉ
APRIL 16, 2014
ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ ምክር ቤት በሶማሊ ክልል የሚፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት በክልሉ ያሉትን ባለስልጣኖች ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ የኢህአዴግን ባለስልጣኖችን በአለማቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የሚያስጠይቅ መሆኑን ድምዳሜ ላይ የደረሰው ኢህአዴግ፣ ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሃመድ ኡመርን ለማውረድ እንቅስቃሴ መጀመሩ ፕሬዚዳንቱ ይህንን ንግግር እንዲናገሩ እንዳደረጋቸው ምንጮች ገልጸዋል።
አቶ አብዲ የእርሳቸው ታማኝ ደጋፊ የሆኑ በውጭ አገራት የሚኖሩ የክልሉን ተወላጆች ጅጅጋ ውስጥ በሰበሰቡበት ወቅት ፣ እርሳቸው ከስልጣን የሚወርዱ ከሆነ፣ ክልሉ የእራስን እድል በራስ የመወሰን መብት እስከመገንጠል የሚለውን የህገመንግስት አንቀጽ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ዝተዋል። ኢህአዴግ አንዳንድ እጃቸውን ከሰጡና በሃይል ታፍነው ከተወሰዱ የቀድሞ የኦብነግ አመራሮች ጋር የጀመረው ቅርርብ አቶ አብዲን አላስደሰተም።
አቶ አብዲ በእርሳቸውና በተወሰኑ የህወሃት ጄኔራሎች የሚመራ ልዩ ሚሊሺያ የሚባል ሰራዊት መቋቋማቸው ይታወቃል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ታላቁዋን ሶማሊያን ለመመስረት አላማ ይዞ ሲንቀሳቀስ ለነበረው ሙሀመድ አብዱላህ ሃሰን በጅጅጋ ከተማ የተሰራው ሃውልት ተመርቋል። በቅኝ ግዛት ዘመን ለታላቁዋ ሶማሊያ መመስረት ሲታገል የነበረው ሙሀመድ ሃሰን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተከታታይ ጦርነት አድርጎ ነበር።
የክልሉ መንግስት የኢትዮጵያን አንድነት የማይፈልገውንና ለታላቁዋ ሶማሊያ መመስረት ሲታገል ለነበረው ሰው ሃውልት ማቆሙ ብዙዎችን ያስገረመ ክስተት ሆኗል። ሙሃመድ ሃሳን በሞቃዲሾ ከተማም እንዲሁ ታላቅ ሃውልት ተገንብቶለታል።
አቶ አብዲ በእርሳቸውና በተወሰኑ የህወሃት ጄኔራሎች የሚመራ ልዩ ሚሊሺያ የሚባል ሰራዊት መቋቋማቸው ይታወቃል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ታላቁዋን ሶማሊያን ለመመስረት አላማ ይዞ ሲንቀሳቀስ ለነበረው ሙሀመድ አብዱላህ ሃሰን በጅጅጋ ከተማ የተሰራው ሃውልት ተመርቋል። በቅኝ ግዛት ዘመን ለታላቁዋ ሶማሊያ መመስረት ሲታገል የነበረው ሙሀመድ ሃሰን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተከታታይ ጦርነት አድርጎ ነበር።
የክልሉ መንግስት የኢትዮጵያን አንድነት የማይፈልገውንና ለታላቁዋ ሶማሊያ መመስረት ሲታገል ለነበረው ሰው ሃውልት ማቆሙ ብዙዎችን ያስገረመ ክስተት ሆኗል። ሙሃመድ ሃሳን በሞቃዲሾ ከተማም እንዲሁ ታላቅ ሃውልት ተገንብቶለታል።
ከግንቦት 7 ንቅናቄ ለብዙሃኑ የመከላከያ እና የፖሊስ ሰራዊት የተላለፈ ጥሪ።
"እስከመቼ ለህወሓትና ጥቂት አጎብዳጅ መኮንኖች ባርነት ትገዛለህ? ይህ
ውርደት የሚያበቃው መቼ ነው? የታጠከው መሣሪያ የአገርህና የራስህ
ክብር ማስጠበቂያ፤ ነፃነትን መጎናፀፊያ የምታደርገው መቼ ነው?"
ይድረስ ለብዙሃኑ የሠራዊቱ አባል ወገናችን!!
የመከላከያ ሚኒስትር በተሰኘው የውሸት ሥልጣን ላይ የተቀመ
ጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው
ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ”
እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው ሪፓርት ከሆነ የመከላከያ ሠራዊቱ
29.46 በመቶ አማራ፣ 25.05 በመቶው ከደቡብ ብሔሮች
የተውጣጣ፣ 24.45 በመቶ ኦሮሞ፣ 17.47 በመቶው ትግራይ
እና የተቀሩት ክልሎች ድርሻ 4.17 በመቶ ነው። መረጃው
የተቀናበረው በክልል ቢሆንም የቀረበው ግን በዘር ነው።
“ተመጣጠነ” የተባለውም የክልሎች ተዋጽዖ ሳይሆን የዘር
ተዋጽዖ ነው። ሠራዊቱን እንዲህ በዘር ሸንሽንኖ የስታትስቲክስ
ጨዋታ መጫወት አሳዛኝም አሳሳቢም ነገር ነው። የሆነ ሆኖ ይህ
መረጃ፣ መረጃ ነው ተብሎ ለሕዝብ ቀርቧል።
ጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው
ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ”
እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው ሪፓርት ከሆነ የመከላከያ ሠራዊቱ
29.46 በመቶ አማራ፣ 25.05 በመቶው ከደቡብ ብሔሮች
የተውጣጣ፣ 24.45 በመቶ ኦሮሞ፣ 17.47 በመቶው ትግራይ
እና የተቀሩት ክልሎች ድርሻ 4.17 በመቶ ነው። መረጃው
የተቀናበረው በክልል ቢሆንም የቀረበው ግን በዘር ነው።
“ተመጣጠነ” የተባለውም የክልሎች ተዋጽዖ ሳይሆን የዘር
ተዋጽዖ ነው። ሠራዊቱን እንዲህ በዘር ሸንሽንኖ የስታትስቲክስ
ጨዋታ መጫወት አሳዛኝም አሳሳቢም ነገር ነው። የሆነ ሆኖ ይህ
መረጃ፣ መረጃ ነው ተብሎ ለሕዝብ ቀርቧል።
ይህንን መረጃ የሰማ ማሰብ የሚችል አዕምሮ ያለው ሰው የሚጠይቀው የመጀመሪያ ጥያቄ “የሠራዊቱ ስብጥር
በተገለፀበት ዓይነት የመኮንኖቹም ስብጥር ለምን አልተገለፀም?” የሚል ነው። ይህ ጥያቄ በአስተዋይ ሰው
አዕምሮ ውስጥ በተነሳነበት ፍጥነት ምላሽ ያገኛል፤ ምክንያቱም ምላሹ እዚያው እቁጥሮቹ ውስጥ አለ።
የመኮንኖቹ ስብጥር ያልተነገረበት ምክንያት አብዛኞቹ መኮንኖች በ17.47 በመቶው በመሆናቸው ነው።
ወደዚህ መምደሚያ የሚደርሰው አሳቢው ስለፈለገው ሳይሆን የመረጃው አቀራረብ አመክኖ (ሎጂክ)
ወደዚያ ስለሚገፋ ነው። በዚህም ምክንያት በሲራጅ ፈርጌሳ አንባቢነት የቀረበው የህወሓት ሪፓርት
በገዛ ራሱ ላይ ነው የተኮሰውም።
በተገለፀበት ዓይነት የመኮንኖቹም ስብጥር ለምን አልተገለፀም?” የሚል ነው። ይህ ጥያቄ በአስተዋይ ሰው
አዕምሮ ውስጥ በተነሳነበት ፍጥነት ምላሽ ያገኛል፤ ምክንያቱም ምላሹ እዚያው እቁጥሮቹ ውስጥ አለ።
የመኮንኖቹ ስብጥር ያልተነገረበት ምክንያት አብዛኞቹ መኮንኖች በ17.47 በመቶው በመሆናቸው ነው።
ወደዚህ መምደሚያ የሚደርሰው አሳቢው ስለፈለገው ሳይሆን የመረጃው አቀራረብ አመክኖ (ሎጂክ)
ወደዚያ ስለሚገፋ ነው። በዚህም ምክንያት በሲራጅ ፈርጌሳ አንባቢነት የቀረበው የህወሓት ሪፓርት
በገዛ ራሱ ላይ ነው የተኮሰውም።
እኛ እንደ ሲራጅ ፈርጌሳ የዘር ስታትስቲክስ ውስጥ አንገባም፤ መልዕክታችን ለተገፋውና እየተበደለ
ላለው ለመላው የሠራዊቱ አባል ነው።
ላለው ለመላው የሠራዊቱ አባል ነው።
ይድረስ ሹመትና ኃላፊነት ተነፈገህ፤ የጥቂቶቹን ሀብትና ዝና ጠባቂ እንድትሆን ለተፈረደብህ ወገናችን!!!
እስከመቼ ለህወሓትና ጥቂት አጎብዳጅ መኮንኖች ባርነት ትገዛለህ? ይህ ውርደትህ የሚያበቃው መቼ ነው?
የታጠቀው መሣሪያ የአገርህና የራስህ ክብር ማስጠበቂያ፤ ነፃነትህን መጎናፀፊያ የምታደርገው መቼ ነው?
ለመሆኑ ለመኮንንነት የሚያበቃ ጭንቅላት፣ ልምድ ወይም እውቀት ከፓርቲ አባልነት ነው የሚገኘው?
ህወሓቶችና አጋሮቻቸው በሠራዊቱ ያሉትን ቁልፍ ኃላፊነቶችን ሁሉ ጠቅልለው ይዘው “ጀሌዎቻችን
እንዲሆኑ ፈቅደንላቸዋል” የሚል ሪፓርት የሚያቀርቡት ምንኛ ቢንቁን ነው? ይህንን ውርደት ኢትዮጵያዊው
ወኔህ እንዴት ይቀበለዋል?
እስከመቼ ለህወሓትና ጥቂት አጎብዳጅ መኮንኖች ባርነት ትገዛለህ? ይህ ውርደትህ የሚያበቃው መቼ ነው?
የታጠቀው መሣሪያ የአገርህና የራስህ ክብር ማስጠበቂያ፤ ነፃነትህን መጎናፀፊያ የምታደርገው መቼ ነው?
ለመሆኑ ለመኮንንነት የሚያበቃ ጭንቅላት፣ ልምድ ወይም እውቀት ከፓርቲ አባልነት ነው የሚገኘው?
ህወሓቶችና አጋሮቻቸው በሠራዊቱ ያሉትን ቁልፍ ኃላፊነቶችን ሁሉ ጠቅልለው ይዘው “ጀሌዎቻችን
እንዲሆኑ ፈቅደንላቸዋል” የሚል ሪፓርት የሚያቀርቡት ምንኛ ቢንቁን ነው? ይህንን ውርደት ኢትዮጵያዊው
ወኔህ እንዴት ይቀበለዋል?
ኢትዮጵያዊው ወታደር ከሌላው ኢትዮጵያዊ በባሰ በአምባገነንና ዘረኛ አለቆቹ እየተዋረደ እንደሆነ በገሃድ
የሚታይ ጉዳይ ነው። የህወሓት አባላት ቁልፍ የስልጣን ቦታዎችን ይዘው ጦር ሠራዊቱን እንደ ፓርቲ መዋቅር
ሲመሩት ማየት የሠራዊቱን አባላት ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ የሚያንገበግብ ጉዳይ ነው። ሠራዊቱ
አገርና ሕዝብን ሊጠብቅበት ይገባ የነገረው መሣሪያ በንጹሃን ዜጎች ላይ እንዲያነሳ፤ ሰላማዊ ሰዎችን
እንዲደበድብ፣ እንዲረግጥና እንዲገድል የሚያዙት እነዚህ የህወሓትና ጥቂት አጎብዳጅ አለቆቹ እንደሆኑ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል። ሆኖም የኢትዮጵያ ወታደር የታዘዘው ሁሉ የሚፈጽም ባርያ አይደለምና
በእነዚህ ጥቂት ዘረኛ አለቆችህ ላይ እንዲነሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጠይቃል።
የሚታይ ጉዳይ ነው። የህወሓት አባላት ቁልፍ የስልጣን ቦታዎችን ይዘው ጦር ሠራዊቱን እንደ ፓርቲ መዋቅር
ሲመሩት ማየት የሠራዊቱን አባላት ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ የሚያንገበግብ ጉዳይ ነው። ሠራዊቱ
አገርና ሕዝብን ሊጠብቅበት ይገባ የነገረው መሣሪያ በንጹሃን ዜጎች ላይ እንዲያነሳ፤ ሰላማዊ ሰዎችን
እንዲደበድብ፣ እንዲረግጥና እንዲገድል የሚያዙት እነዚህ የህወሓትና ጥቂት አጎብዳጅ አለቆቹ እንደሆኑ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል። ሆኖም የኢትዮጵያ ወታደር የታዘዘው ሁሉ የሚፈጽም ባርያ አይደለምና
በእነዚህ ጥቂት ዘረኛ አለቆችህ ላይ እንዲነሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጠይቃል።
ውድ የኢትዮጵያ ወታደር ሆይ!!! “ዘረኛነት በቃኝ” በል። ለነፃነት፤ ለእኩልነት፤ ለአገር ክብር በሚታገሉ
ወገኖችህ ላይ ክንድህን አታንሳ። የጥቂት ዘረኞችን ሥልጣን በማራዘም ከሚመካብክ የኢትዮጵያ ድሃ ሕዝብ
ጋር ዘላቂ ቂም ውስጥ አትግባ። በትእቢት “ሁልሽንም ረግጠን እንገዛለን” ብለው የሚፎክሩት አንተን ከወገንህ
ጋር ደም በማቃባት ነውና “እምቢ!” በላቸው። ለዘረኞች ስልጣን ብለህ አትሙት! እንዲያውም ለገዛ ራስህ
ክብር፣ ለቤተሰቦችህና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት ግንባር ቀደም አርበኛ ሁን።
ወገኖችህ ላይ ክንድህን አታንሳ። የጥቂት ዘረኞችን ሥልጣን በማራዘም ከሚመካብክ የኢትዮጵያ ድሃ ሕዝብ
ጋር ዘላቂ ቂም ውስጥ አትግባ። በትእቢት “ሁልሽንም ረግጠን እንገዛለን” ብለው የሚፎክሩት አንተን ከወገንህ
ጋር ደም በማቃባት ነውና “እምቢ!” በላቸው። ለዘረኞች ስልጣን ብለህ አትሙት! እንዲያውም ለገዛ ራስህ
ክብር፣ ለቤተሰቦችህና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት ግንባር ቀደም አርበኛ ሁን።
ከላይ የተባለው ለፓሊስ አባላትም ይሠራል። በህወሓትና ህወሓት በየቦታው በፈጠራቸው ጀሌዎች የሚመራ
በመሆኑ ከሕዝብ ፍላጎት በተፃፃሪ የቆመ ይምሰል እንጂ የኢትዮጵያ ፓሊስ የሕዝብ ወገን እንደሆነ በተለያዩ
አጋጣሚዎች የታየ ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍትህ እጦት የሚሰቃየውን ያህል ብዙሃኑ ፓሊስ በፍትህ
እጦት እየተሰቃየ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ የኑሮ ጫና እንዳዳከመው ሁሉ የኢትዮጵያ ፓሊስም ኑሮ ከብዶታል።
እንደሌላው ሰው ሁሉ ፓሊስንም ዘረኝነት አስመርሮታል። ብዙሃኑ ፓሊስ አቅሙን በጥቂት አምባገነን አለቆቹ
ላይ የሚፈትሽበት ጊዜ ደርሷል።
በመሆኑ ከሕዝብ ፍላጎት በተፃፃሪ የቆመ ይምሰል እንጂ የኢትዮጵያ ፓሊስ የሕዝብ ወገን እንደሆነ በተለያዩ
አጋጣሚዎች የታየ ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍትህ እጦት የሚሰቃየውን ያህል ብዙሃኑ ፓሊስ በፍትህ
እጦት እየተሰቃየ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ የኑሮ ጫና እንዳዳከመው ሁሉ የኢትዮጵያ ፓሊስም ኑሮ ከብዶታል።
እንደሌላው ሰው ሁሉ ፓሊስንም ዘረኝነት አስመርሮታል። ብዙሃኑ ፓሊስ አቅሙን በጥቂት አምባገነን አለቆቹ
ላይ የሚፈትሽበት ጊዜ ደርሷል።
የስለላ ተቋማቱ ጉዳይ ለየት ይላል። “ደህንነት” ተብሎ በሚሞካሸው የጆሮጠቢዎች ስብስብ በሆነው መሥሪያቤት
እና በኤክትሮኒክስ ብርበራ የተሠማሩ “ባለሙያ ጆሮ ጠቢዎች” ውስጥ ህወሓት በአለቃነትም በምንዝርነትም
አብዛኛውን ቦታ ይዟል። ሆኖም እዚህም የሕዝብ ወገኖች እንዳሉ ይታወቃሉ። በእነዚህ ቦታዎች ያላችሁ የሕዝብ
ወገኖች ሲቻል በገሃድ ሳይቻል በሚስጥር ተቋማቱን የማዳከም ሥራችዎችን መሥራት የህሊናና የዜግነት
ግዴታችሁ ነው። ከእናንተ ብዙ፤ እጅግ ብዙ ይጠበቃል። የምታሾልኳት ትንሿ መረጃ የብዙዎችን ሕይወት
ልትታደግ ትችላለች፡
እና በኤክትሮኒክስ ብርበራ የተሠማሩ “ባለሙያ ጆሮ ጠቢዎች” ውስጥ ህወሓት በአለቃነትም በምንዝርነትም
አብዛኛውን ቦታ ይዟል። ሆኖም እዚህም የሕዝብ ወገኖች እንዳሉ ይታወቃሉ። በእነዚህ ቦታዎች ያላችሁ የሕዝብ
ወገኖች ሲቻል በገሃድ ሳይቻል በሚስጥር ተቋማቱን የማዳከም ሥራችዎችን መሥራት የህሊናና የዜግነት
ግዴታችሁ ነው። ከእናንተ ብዙ፤ እጅግ ብዙ ይጠበቃል። የምታሾልኳት ትንሿ መረጃ የብዙዎችን ሕይወት
ልትታደግ ትችላለች፡
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በህወሓት የጦር፣ የፓሊስና የስለላ መዋቅሮች ውስጥ
የሕዝብ ወገኖች እንዳሉ ያውቃል። እነዚህ ወገኖቻችን እንደሌላው ሕዝብ ሁሉ – አንዳንዴም ከሌላው
በባሰ ሁኔታ – በፍትህ እጦት፣ በኑሮ መክበድና በዘረኝነት እየተሰቃዩ መሆናቸው ያውቃል። እነዚህ
ወገኖቻችን ጥለው እንዲወጡ፤ ይህ ካልተቻለም ከውስጥ ሆነው የወያኔን የጦር፣ የፓሊስና የስለላ
መዋቅሮች እንዲያፈራርሱ ጥሪ ያደርጋል።
የሕዝብ ወገኖች እንዳሉ ያውቃል። እነዚህ ወገኖቻችን እንደሌላው ሕዝብ ሁሉ – አንዳንዴም ከሌላው
በባሰ ሁኔታ – በፍትህ እጦት፣ በኑሮ መክበድና በዘረኝነት እየተሰቃዩ መሆናቸው ያውቃል። እነዚህ
ወገኖቻችን ጥለው እንዲወጡ፤ ይህ ካልተቻለም ከውስጥ ሆነው የወያኔን የጦር፣ የፓሊስና የስለላ
መዋቅሮች እንዲያፈራርሱ ጥሪ ያደርጋል።
Saturday, 5 April 2014
Norwegian-Ethiopian extradited from South Sudan to Ethiopia
The Norwegian citizen and human rights activist Okelo Ochala Aquai imprisoned in Ethiopia for the Southern Sudanese authorities have arrested and then extradited him. UD is briefed on the matter.
NTB
Updated:
- We provide consular assistance, says communications consultant Svein Michelsen Foreign Ministry said.
He confirmed that Aquai is a Norwegian citizen and that UD is familiar with the matter. The Norwegian Embassy in Addis Ababa now assisting Aquai, says Michelsen, who did not want to say anything more about the matter.
Okelo Aquai is past president of the troubled Gambella region of Ethiopia.He came to Norway as a refugee after he allegedly exposed human rights violations committed by the Ethiopian government in Gambella.
It is unclear why Aquai arrested. But according to information NTB has received, he was taken by South Sudanese security forces on the border between South Sudan and Uganda. He should have been held in the Southern Sudanese capital of Juba before he was extradited to Ethiopia.
It is not known why Aquai was in the area.
READ ALSO: Building a new surveillance state in Africa
Ethiopia has long been criticized for a lack of respect for democracy and human rights and to turn increasingly harder down on the opposition. In recent years, a number of the country's leading dissidents and journalists imprisoned.
source: http://www.aftenposten.no/nyheter/uriks/Norsk-etiopier-utlevert-fra-Sor-Sudan-til-Etiopia-7525988.html#.U0BolaiSwoq
Published:
Friday, 4 April 2014
http://ethsat.com/2014/03/31/addis-ababa-city-administration-bans-partys-scheduled-demo/
Addis Ababa City Administration bans party’s scheduled demo.
March 31, 2014
Washington DC (USA)
Addis Ababa (Ethiopia) The Addis Ababa City Administration announced on Monday banning the scheduled demonstration by Unity for Democracy and Justice(UDJ) , which was due to be held this Sunday in Addis Ababa.
The Unity for Democracy and Justice (UDJ), which called the demonstration, on its part, said that it will hold the scheduled demonstration, as it was originally scheduled and planned.
The city administration in its written letter to the party indicated that the party-UDJ- could not hold the demonstration in the area where there are schools and many government offices around.
“The party does not accept the ban by the city administration. It is against the law,” said UDJ.
The demonstration aims to express concern by the deteriorating situation of basic public services in Addis Ababa, home to around five million people, according to UDJ.
Residents of the city are expressing lack of regular water and electricity supply.
It was to be recalled that UDJ called the demonstration to be held in front of the Prime Minister Bureau.(ESAT)
Subscribe to:
Posts (Atom)