ኧረ ወገን መላ ፈልጉ ለወልቃይት ጠገዴና ታች አርማጭሆ ሕዝብ ።
አንድን ሕዝብ ጠላቴ ብሎ የፈረጀ መንግሥት አገዛዝ የወደቀ ሕዝብ ነው የሰሜን ጎንደር ሕዝብ ።
በጎንደር የምትገደለው የምታታሰረው የምትታፈነው ጥፋተኛ ወይም አልገዛም ወይም የመብት ጥያቄ አንስተህ አይደለም ።
በመጀመሪያ አስተሳሰብህ በአካባቢው ሰው ያለህ ተቀባይነት ነው ።
በ21ኛው ክ/ ዘመን ይደረጋል ተብሎ የማይጠበቅ እየተደረገ ነው ።
ወገን መላ ፈልጉ አሁንም ቀኑ አልመሸም አንድ መላ ፈልጉ ።
በትግራይ መስተዳድር የጎንደር ሕዝብ እየተጠቃ ነው ።
አባይ ወልዱ የሕውሓት መሪ በመለስ ዜናዊ ወንበር የተቀመጠ ዘመናዊ የ21ኛው ክ/ ዘመን ሂትለር ነው ።
የማንኛውም በየቀኑ የሚገደሉት አማራዎች በዚህ ፋሽሽት ትዕዛዝ ነው ።የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን የሚሰጠውም በዚህ ግከሰብ ትዕዛዝ ነው ።
ይህ ግለሰብ ከአዲስ አበባው መንግሥት ይልቅ ካርቱም ያለው ይቀርበዋል ።
ከሁመራ ሲመክር ሲዶልት ውሎ አዳሩ ገዳሪፍ ነው ።
አባይ ወልዱ ከትግራይ ይልቅ በሱዳን ተዝናንቶ የሚሄድበት አገሩ ነው ።
ምንም ጥርጥር የለሌለው ፀረ አማራ በፀረ አማራነቱ ተለክቶ ነው የሕውሓት መሪ የሆነው ።
በሕውሓት ዘንድ ወደከፍተኛ ስልጣን ለመድረስ መለኪያ የዘረኝተህ ደረጃ ታይቶ ነው ።
ደብረ ፅዮን የተባለውም የትምህርት ደረጃው ታይቶ አይደለም የሥውሩ መንግሥትን እየመራ ያለው ።
ያው ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ላይ በሚያቀናብረው ስልታዊ ተንኮሉ ነው።
በፕሮፊሰር አስረሰት ላይ የሀሰት ውንጀላውን ያዘጋጀው እሱ ብቻ እንደነበረም አብሮት ይሰራ የነበረ ያጋለጠው ቪዲዮ በእጃችን ላይ ይገኛል ። shagi
Tuesday, 22 March 2016
አንድን ሕዝብ ጠላቴ ብሎ የፈረጀ መንግሥት አገዛዝ የወደቀ ሕዝብ ነው የሰሜን ጎንደር ሕዝብ ።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment