Saturday, 19 March 2016

ከግንቦት 7 መሰራቾች አንዱ እና ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሁኔታ ያሰጋቸው የታላቋ ብሪታኒያ ጠ/ሚ/ር ዲቪድ ካሜሮን ለኢትዮጵያው አቻቸው ለአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለሁለተኛ ጊዘ ደብዳቤ መጻፋቸውን ( ቡዝ ፌድ ነውስ) የተባለው ድህረገጽ ከእንግሊዝ የውጪ ጉዳይ መ/ቤት ያገኘውን መረጃ ትነተርሰሶ በተላንተናው እለት( ሃሙስ መጋቤት 17 2016) እትሙ ዘግቧል።

ላለፉት ሁለት አመታት ያህል በእስር ላይ እየማቀቁ እንደሚገኙ የሚታመነው ከግንቦት 7 መሰራቾች አንዱ እና ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሁኔታ ያሰጋቸው የታላቋ ብሪታኒያ ጠ/ሚ/ር ዲቪድ ካሜሮን ለኢትዮጵያው አቻቸው ለአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለሁለተኛ ጊዘ ደብዳቤ መጻፋቸውን ( ቡዝ ፌድ ነውስ) የተባለው ድህረገጽ ከእንግሊዝ የውጪ ጉዳይ መ/ቤት ያገኘውን መረጃ ትነተርሰሶ በተላንተናው እለት( ሃሙስ መጋቤት 17 2016) እትሙ ዘግቧል።አንደ ዜና ዘገባው እምነት ከሆነ ምንም እንኳን የደብዳቤው ይዘት እና መቺ እንደተጻፈ ባይጠቀስም “ከሎንዶን ደጎስ ያለ የእርዳታ ገንዘብ (በአመት 350 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ) የሚፈሰላት አዲስ አበባ ከወዳጅ አገር ለቀረበላት (አንዳርጋቸው ባስቸኳይ ይፈቱ ጥያቄ) ብዙም ፈቀቅ ያለ እንቅሰቃሴ (አውንታዊ ምላሽ)አላሳየችም” ተብሏል። ከዚህ አኳያ የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው፡ የሰሜናዊ ሎንዶን ነዋሪ የነበሩት፡ የሶስት ልጆች አባት እና ባለትዳሩ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን ሰነእ ላይ ታግተው ወደ አትዮጵያው ማጎርያ ቤት ከተወረውሩ ጀምሮ ለተደጋጋሚ ጊዜያት ደብዳቤዎችን ቢላላኩም ባለው ሁኔታ ላይ ለውጥ በለመገኘቱ የአንግሊዝ ባለሰላጣናት በእጅጉ መበሳጨታቸውን ዘገባው የወጪ ጉዳይ ባለሰልጣናትን ጠቅሶ አሰፍሯል።

No comments:

Post a Comment