FREEDOM FOR ALL ETHIOPIAN!!!
Friday, 5 September 2014
ከስዊድን አለማቀፍ የወንጀል መርማሪ ፖሊስ የተሰጠው መልስ እጅግ አስደሳች መሆኑን አዘጋጆች ለኢሳት ገልጸዋል። ፖሊሶች ምርመራ መጀመራቸውን አስታውቀዋል። የክሱ አላማ በምርጫ 97 ወቅት ለተገደሉትና ለቆሰሉት ፍትህ መስጠት ነው። ጠበቃውና ከሳሾቹ ለውጭ አገር ጋዜጠኞች መግለጫ ለመስጠት በመንገድ ላይ ናቸው።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment